የኤምሬትስ እና አሜሪካ የንግድ ልውውጥ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት 2023 31.4 ቢሊየን ዶላር መድረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ በ2023 ወደ ኤምሬትስ የላከችው ምርትና አገልግሎት 24.8 ...
በ1951 የስድስት አመት ህጻን እያለ የተሰረቀው ህጻን የእህቱ ልጅ ባደረገችው ብርቱ ፍለጋ ከተጠፋፋው ወንድሙ ጋር ሊገናኝ ችሏል በ1951 የስድስት አመት ህጻን እያለ የተሰረቀው ህጻን የእህቱ ልጅ ...
"ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ ከትራምፕ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ መድረክ ለመጋራት ዝግጁ ናቸው። ሲኤንኤን ያቀረበውን ግብዣ ተቀብለዋል። ትራምፕ ለዚህ ክርክር ከመስማማት ወደኋላ ማለት አልነበረባቸውም" ...
የዩክሬን አየር ኃይል ቡድን ከተተኮሱት 80 የሩሲያ ድሮኖች ውስጥ 71ዱን እሁድ ሌሊቱን ማውደሙን የዩክሬን አየር ኃይል አስታውቋል። አየር ኃይሉ በቴሌግራም ገጹ እንደገለጸው ሌሎች ስድስት ድሮኖች ...
ኡጋንዳን ለረጅም ጊዜ የመሩት ፕሬዝደንት ዮሪ ሙሴቬኒ ልጅ በ2026 በሚካሄደው ምርጫ ለመወዳደር ይዞት የነበረውን እቅዱን መተውን በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ሀገሪቱን ለ38 አመታት የመሩት ...
የእስራኤል ጦር በበኩሉ አብዛኞቹ የሄዝቦላህ ሮኬቶች (105) ተመተው መውደቃቸውንና የተወሰኑት ቤቶችን መምታታቸውን ገልጿል። ይሁን እንጂ በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት በዝርዝር አልጠቀሰም። ...
የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ አባሉ ኢዛት አል ሪሸቅ በበኩላቸው እስራኤል የአልጀዚራ የራማላህ ቢሮው እንዲዘጋ የወሰነችው የቴሌቪዥን ጣቢያው “እስራኤል በሃይል በያዘቻቸው የፍልስጤም ይዞታዎች የምታደርሰውን ...