ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በዋይትሃውስ ከአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ደማቅ አቀባበል ይደረግላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከሆኑ በኋላ ከባይደን ጋር ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 13 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
ናጅላ በቱኒዚያም ሆነ በመካከለኛው ምስራቅ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው ተብሏል ...
በ1951 የስድስት አመት ህጻን እያለ የተሰረቀው ህጻን የእህቱ ልጅ ባደረገችው ብርቱ ፍለጋ ከተጠፋፋው ወንድሙ ጋር ሊገናኝ ችሏል በ1951 የስድስት አመት ህጻን እያለ የተሰረቀው ህጻን የእህቱ ልጅ ...
"ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ ከትራምፕ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ መድረክ ለመጋራት ዝግጁ ናቸው። ሲኤንኤን ያቀረበውን ግብዣ ተቀብለዋል። ትራምፕ ለዚህ ክርክር ከመስማማት ወደኋላ ማለት አልነበረባቸውም" ...
የኤምሬትስ እና አሜሪካ የንግድ ልውውጥ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት 2023 31.4 ቢሊየን ዶላር መድረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ በ2023 ወደ ኤምሬትስ የላከችው ምርትና አገልግሎት 24.8 ...
የዩክሬን አየር ኃይል ቡድን ከተተኮሱት 80 የሩሲያ ድሮኖች ውስጥ 71ዱን እሁድ ሌሊቱን ማውደሙን የዩክሬን አየር ኃይል አስታውቋል። አየር ኃይሉ በቴሌግራም ገጹ እንደገለጸው ሌሎች ስድስት ድሮኖች ...
ከጥቂት ስአታት በፊት በወጡት ዘገባዎች ግን ከሚቴን ጋዝ አፈትልኮ መውጣት ጋር በተያያዘ የተፈጠረው ፍንዳታ የ51 ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተመላክቷል፤ አራት ሰዎችንም ከአደጋው ስፍራ በማውጣት ...